Registration
Read More: Registration2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ኮሌጃችን ሙሉ ዕውቅና ባገኘባቸው በማስትርስ፣በድግሪ እና በTVET ተማሪዎችን ተቀብለን መመዝገብ መጀመራችንን እንገልፃለን።ነባር እና አዲስ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ከመስከረም 05 ጀምሮ ስለሆነ ከወዲሁ እንድዘጋጁ እናሳውቃለን፡፡
ማስታውቂያ
Read More: ማስታውቂያየመውጫ ፈተና ከጥር 26 እስከ ጥር 30 ይሰጣል። የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ የመውጫ ፈተናው ለአዲስ እና በድጋሜ ለመፈተን ላመለከቱ በሙሉ እንደሚሰጥ ሚኒስቴሩ ገልጿል።
Regestration Date
Read More: Regestration Date2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ኮሌጃችን ሙሉ ዕውቅና ባገኘባቸው በማስትርስ፣በድግሪ እና በTVET ተማሪዎችን ተቀብለን መመዝገብ መጀመራችንን እንገልፃለን።ነባር እና አዲስ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ከመስከረም 05 ጀምሮ ስለሆነ ከወዲሁ እንድዘጋጁ እናሳውቃለን፡፡
ትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን ደሴ ካምፓስ
Read More: ትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን ደሴ ካምፓስትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን ደሴ ካምፓስ 2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ኮሌጃችን ሙሉ ዕውቅና ባገኘባቸው በMsc, MA, BSC, BA እና በTVET ተማሪዎችን ተቀብለን መመዝገብ መጀመራችንን እንገልፃለን።Announcement Aug 01, 2024* አስደሳች ዜና *=> ትሮፒካል ኮሌጅ ላለፉት 30 ዓመታት በከፍተኛ ትምህርት ተቋም መስክ ተሰማርቶ በጤናና በቢዝነስ የትምህርት ዘርፎች በሺዎች የሚቆጠሩ ምሁራንና ባለሙያዎችን ያፈራ ትልቅ ተቋም ነው፡፡=>ለ2017 ዓ.ም…