TROPICAL COLLEGE OF MEDICINE

2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ኮሌጃችን ሙሉ ዕውቅና ባገኘባቸው በMsc, MA, BSC, BA እና በTVET ተማሪዎችን ተቀብለን መመዝገብ መጀመራችንን እንገልፃለን።
Announcement Aug 01, 2024
* አስደሳች ዜና *
=> ትሮፒካል ኮሌጅ ላለፉት 30 ዓመታት በከፍተኛ ትምህርት ተቋም መስክ ተሰማርቶ በጤናና በቢዝነስ የትምህርት ዘርፎች በሺዎች የሚቆጠሩ ምሁራንና ባለሙያዎችን ያፈራ ትልቅ ተቋም ነው፡፡
=>ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ኮሌጃችን ሙሉ ዕውቅና ባገኘባቸው በMsc, MA, BSC, BA እና በTVET ተማሪዎችን ተቀብለን መመዝገብ መጀመራችንን እንገልፃለን።
Exciting News 
=> Tropical College of Medicine Dessie Campus has been engaged in the sector of higher education for the past 30 years and has produced thousands of scholars and professionals in the fields of Health and business. 
=> For the academic year of 2017 E.C (2024/2025 G.C), we have started admitting and registering students in study areas of MSc, MA, BSc, BA and TVET.
https://www.tropicalcollege.edu.et
https://t.me/tropicalcollege
www.tropicalcollege.edu.et


Registration Crateria
Log in or register to post comments